‹አንድነት› ፓርቲ ‹መድረክ›ን አስመልክቶ ያደረገው ግምገማ (ሙሉ ቃል)
የአንድነት/መድረክ የፖለቲካ ግንኙነት እና የጋራ እንቅስቃሴ ከመቀናጀት እስከ ግንባር ያለው አጠቃላይ ሁኔታ ግምገማ የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት አቋምን የሚያሳይ ሰነድ ሚያዝያ 19 ቀን 2005 ዓ.ም. ማውጫ መግብያ 1. ፕሮግራምና ስትራቴጂካዊ ጉዳዮች ሀ. የፕሮግራም ጉዳይ ለ. ስትራቴጂካዊ ግቦች ሐ. ጠቃሚ ድምዳሜዎች 2. የመድረክ መተዳደሪያ ደንብን ግምገማ ሀ. ከይዘት፣ አወቃቀርና ከአሠራር አንጻር ለ. ከዴሞክራሲያዊነት አንጻር ሐ. ከአሳታፊነት … Read more
አዲስ አበባ | የቤት ፈላጊዎች አመዘጋገብ መመሪያ (ሙሉ ቃል)
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ የቤት ፈላጊዎች ለምዝገባ ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸዉን ቅድመ ሁኔታና የምዝገባ አፈፃፀም ስርዓት 1. መግቢያ መዲናችን አዲስ አበባ በፈጣን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ላይ የምትገኝ መሆኗን በርካታ አብነቶችን በማንሳት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ከዚሁ ፈጣን እድገት ጋር በተያያዘ በየደረጃው ባለው የአገልግሎት አሰጣጥና አቅርቦት ላይ ከፍተኛ ጫና አስከትሏል፡፡ ይህንን … Read more
CBS News| Eritrea continued extorting money in Canada
(BY: Rick MacInnes-Rae) * UN says threats common against Eritrean families to get relatives living abroad to pay up There are calls to expel Eritrea’s top diplomat in Canada because he presides over a system that’s milking money from the Eritrean community in this country. Evidence obtained by CBC News suggests Consul Semere Ghebremariam O. … Read more
ም/ከንቲባ:- ሰማያዊ ፓርቲ ሰልፉን በወዲያኛው ቅዳሜ ማድረግ ይችላል
(የትምወርቅ ዘለቀ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም እንዲያካሂድ ፈቀደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አባተ ስጦታው እንደገለጹት ፓርቲው ግንቦት 14 ቀን 2005 ዓ.ም ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ያቀረበውን ጥያቄ በመቀበል አንድ ሳምንት ተራዝሞ ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም እንዲካሄድ መፈቀዱን ገልጸዋል፡፡ አስተዳደሩ የፓርቲውን … Read more
Railway | ቻይና ኢትዮጵያ ጁቡቲ 3ቢ ዶላር ብድር ተፈራረሙ
(ሰለሞን ፀጋየ) ከአዲስ አበባ/ሰበታ-ጁቡቲ ወደብ ድረስ ለሚዘረጋው የ756 ኪሎ ሜትር የባቡር መስመር ግንባታ የሚውል 2ነጥብ 97ቢሊዮን ዶላር የብድር ስምምነት ግንቦት 14/2005 ዓ.ም ተፈጸመ፡፡ የብድር ስምምነቱን የፈረሙት ዶ/ር ኢንጂነር ጌታቸው በትሩ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፣ ሚስተር ኤልያስ ሙሳ ዳዋሌህ የጁቡቲ መንግስት የኢኮኖሚና ፋይናንስ ሚኒስትር እንዲሁም የቻይና ኤግዚም ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት ሚስተር ዡ … Read more
Africa50 | Ethiopia, Sudan to hold commemorative football match
PRESS RELEASE N0. 21/21ST AU SUMMIT Sudan and Ethiopia gear-up for Commemorative Football Match to Mark OAU/AU 50th Anniversary (23 May 2013, Addis Ababa) On 25 May 2013, 50 years after the founding of the Organization of the African Unity (OAU), the eyes of the continent will once again be focused on the capital city … Read more
Africa50 | Week of Celebration of 50th AU Anniversary
The activities of this week of celebration will culminate at the Millennium Hall anniversary celebrations on the evening of Saturday 25 May 2013 following the 50th OAU/AU Anniversary Summit earlier in the day. The week celebrates the 50th anniversary of the OAU/AU. In addition to the Heads of State and Government from Africa another, Addis … Read more
Africa50 | AU celebrates Golden Jubilee in Addis Ababa
(Kirubel Tadesse) African nations this week mark the 50th year since the founding of a continent-wide organization that spearheaded efforts to liberate Africa from colonial masters. Now leaders want to map out the next 50 years of political and economic integration. Konjit Sinegiorgis was a young diplomat tasked with distributing documents to the assembled heads of state … Read more
ኢትዮጵያ | አየር ኃይልን በጨረፍታ
* በ1936 ዓ.ም የተቋቋመው አየር ኃይል እስከ አሁን በ13 አዛዦች ተመርቷል
* ከውጊያ በረራና ማጓጓዝ ባሻገር ጥገናና ባለሙያ ስልጠና መስጫ ተሟልቶለታል።
* ከሀገር አልፎ በዓለም አቀፍ ግዳጅ (ሠላም ማስከበር) መሰማራት ጀምሯል
* በማኅበራዊ ልማት ዘርፍ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
ሰማያዊ ፓርቲ| አማራ ብሔር አይደለም፣ ለኦሮምኛ የግእዝ ፊደል ይሻላል
የ‹‹ሰማያዊ›› ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት ከላይፍ መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ-ምልልስ መጽሔቱ እንደሚከተለው አቅርቦታል፡፡ (ከላይ ያለው ርዕስ የኛ ነው) *********** ላይፍ ፡- ለፖለቲካ ስራ ሙሉ ጊዜን መስጠት በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ አስቸጋሪ አይሆንም? ኢንጅነር፡- መኖር ስላለብኝ ጥቂት ስራ እሰራለሁ፣ የሚበዛውን ጊዜዬን ግን የማሳልፈው ለፓርቲው ስራ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ነገሮች ለምርጫ አስቸጋሪ ሲሆኑ የምትወስደው ውሳኔ አንዱን በማጠፍ ለአንደኛው … Read more