Nile| Renaissance dam’s unnoticed impact on Ethiopian psyche

(Merkeb Negash) “The humiliation of a thing is sufficient to stimulate it; the humiliation of a country is sufficient to rejuvenate it” - Book of Rites (Chinese literature) When the late prime minister came up with the idea of building the Grand Ethiopian Renaissance Dam (then known as Project X), many considered it as an ambitious … Read more

የብሪታኒያ ፖለቲከኞች የተገኙበት የመለስ ዜናዊ መታሰቢያ ተካሄደ

ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ባለፉት 20 ዓመታት ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ህዳሴ ለነበራቸው የላቀ አስተዋጽኦ ዕውቅና ለመስጠት የብሪታኒያ ከፍተኛ ሚኒስትሮችና ፖለቲከኞች፣ ዲፕሎማቶች፣ የንግድ ማህበረሰብ ተወካዮች እና የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ አባላት በአጠቃላይ ከ700 በላይ እንግዶች በተገኙበት በለንደን የመታሰቢያ ዝግጅት ተካሂዷል፡፡ ማክሰኞ ሚያዚያ 22/2005 በተካሄደው በዚህ ስነ ስርዓት ላይ ከተናገሩት መካከል የቀድሞ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጎርደን ብራውን የድህነትን አስከፊነት … Read more

Generational shift may shake-up Ethiopian politics after Meles Zenawi (Terrence Lyons)

Here is a short piece by Terrence Lyons about the potential impact of Metekakat. Of course, Mr. Lyons coined yet a new word for “generational shift” for Metekakat. We can’t blame him, as even local media including the EPRDF website feel as if they need an English word to express a domestic term/concept. ************* (Terrence Lyons) The death … Read more

መለስ ‘ለሌሎች ሕይወት ሳስቶ ራሱን ሊያጠፋ ነበር’ – ስዩም መስፍን

(ሰለሞን በቀለ) ላለፉት 40 ዓመታት አብረው ቆይተዋል፡፡ ከሰኔ 1964 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ ወንድምም፣ እንደ ስራ ባልደረባም፣ እንደ ትግል ጓድም ሆነው ብዙ ውጣ ውረዶችን አብረው አሳልፈዋል፤ አቶ መለስና አምባሳደር ስዩም መስፍን፡፡ መለስ እንደ ማለዳ ጀንበር ለአፍታ ቀና ብሎ ሕዝቡ ለእርሱ ያሳየውን ክብርና ፍቅር ባየ እንዴት መልካም ነበር? የሚሉት አምባሳደር ስዩም በትግሉ ዘመን ከአቶ … Read more

‘ለመዝናናት እንዳልተፈጠረ መለስ ያውቃል’ – በረከት ስምዖን

(ስመኝ ግዛው) «ሁሌም ስለመለስ ሳስብ የተለየ ነገር መስሎ የሚሰማኝ ተማሪነቱ ነው» የሚሉት ከነባር ታጋዮች አንዱ የሆኑትና በኋላም ከአቶ መለስ ዜናዊ ጋር በቅርበት ሲሠሩ የቆዩት የመንግሥት ኮሙኒኬሸን ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሚኒስትር የሆኑት አቶ በረከት ስምዖን ናቸው። ዘመን መጽሔት ላቀረበችላቸው ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ሚኒስትሩ ስለ አቶ መለስ ዜናዊ በርካታ ቁምነገሮችን አካፍለዋል። ዘመን፡- በቅድሚያ ክቡር አቶ በረከት በጠቅላይ … Read more

የመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ጉባዔ ውሎ | ጋዜጦች እንደዘገቡት

 ሰምሓል መለስ ዜናዊ፡- “አሰራሩ እኔ አልገባኝም።….ፋውንዴሽኑ የአስተሳሰብ ምንጭ ይሆናል ብለን ነው ያሰብነው።… በፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን የተወከለው መለስ በአፍሪካና በዓለም አቀፍ ሁኔታ በበቂ ደረጃ የሚወከል ስላልሆነ በጥሩ መንፈስ እንድንሄድ የመንግስት ተወካዮች ለሌሎች ግለሰቦች ቦታቸውን ቢለቁ ጥሩ ይመስለኛል”፡፡ ሚያዝያ 2-2005 የተካሄደውን የታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን መሥራች ጉባዔን ሂደት ሪፖርተር እና ሰንደቅ ጋዜጦች እንደሚከተለው ዘግበውታል፡፡ ************* የመለስ … Read more

Meles Zenawi Foundation established – Azeb Mesfin Board Chair

The Meles Zenawi Foundation was established at a launching ceremony held on April 7th at the African Union Headquarters in Addis Ababa. The Foundation, established by the proclamation of the House of Peoples’ Representatives in January 25th this year is intended to serve: “as Meles Zenawi’s final resting place; as a sanctuary for Meles Zenawi’s … Read more

EPRDF Congress| Undermined by fuzzy Metekakat plan

The Late Prime Minster Meles Zenawi was both present and absent at the two-yearly Congress of the Ethiopian Peoples Revolutionary Democratic Front (EPRDF) held last week in Bahir Dare City, a few kilometers away from the source of Nile. As usual the EPRDF congress was preceded by congresses of its four member parties – namely … Read more

Chavez Vs Meles: A Tale of Two Leftists

In the days following the passing of Meles Zenawi, senior EPRDF officials stood firm in rejecting the conspiracy theories that were running wild in the streets. Although a public statement was not issued on the matter, as journalists did not raise the subject, the official reaction was firm during private discussions. It even went as … Read more

Ethiopia’s ruling party| Transition plus Confusion

Since the passing of the late PM Meles Zenawi, I coined a phrase to describe the constellation power inside the ruling party: "The out-going are not really out, the in-coming are not really in". That was to describe the relative power of the "first generation" officials who resigned to a relatively less prominent party posts … Read more

Follow

Get every new post delivered to your Inbox.

Join 3,179 other followers