ዲሞክራሲ ያለ ጋዜጣ? Newspaper Printing Cost Hike
የአንደኛ ደረጃ ተማሪ እያለሁ ጀምሮ ጋዜጣ አነባለሁ፡፡ ማንበብ ሲባል ታዲያ ልክ እንደሥራ ሁሉንም ጋዜጦችና ሙሉ ይዘታቸውን ማጠብ ማለቴ ነው፡፡ ለዚህም የበጀት ድጋፍ ነበረኝ፡፡ እናም ልክ በፊልም እንደማያቸው ሰዎች እኔም ‹ ትልቅ ስሆን ከቁርስ ጋር የዕለቱን ጋዜጣ አነባለሁ › ብዬ አስብ ነበር፡፡ ይሁንና ዛሬ ጋዜጣ ከመቼውም በላይ ሩቅ ሆኗል፡፡ 5 ብር ለአንድ ጋዜጣ!! ስለሆነም የተወሰኑትን በግዢ … Read more
Mushe Semu replaces Lidetu Ayalew | EDP leadership change[Analysis]
The opposition party Ethiopian Democrats Party (EDP) installed a new leadership last week. In its 5th party Congress held from March 21-22, the party elected Mushe Semu to lead EDP for the next two/three years, replacing Lidetu Ayalew. Mushe Semu, same as Lidetu Ayalew, is among the founders of the party. The two politicians assumed … Read more
Lidetu Ayalew | የኢዴፓ መግለጫ – ሌላኛው የማይፈፀም የተቃዋሚዎች የመተካካት ተስፋ?
ኢዴፓ ቅዳሜ ባወጣው መግለጫ 5ኛ ድርጅታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 11 ቀን 2003 ዓ.ም እንደሚያሂድ የገለፀ ሲሆን ጉባዔው የስራ ጊዜውን የጨረሰውን አመራር በማሰናበትም ለሚቀጥሉት ሁለት አመታት ፓርቲውን የሚመራውን የአመራር አካል እንደሚመርጥ፤ የፓርቲውን መተዳደሪያ ደንብና የፖለቲካ ፕሮግራም ላይ ሊያሻሻሉ የሚገባቸው ጉዳዮች ከተገኙ እንደሚያሻሻል እና ከዚህም በተጨማሪ ጉባኤው የፓርቲውንና የአገሪቱን ወቅታዊ ሁኔታ በጥልቀት በመገምገም በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ … Read more
Andinet/MEDREK, Ginbot 7 allied to disrupt EDP’s London meeting, says Lidetu Ayalew
The President of Ethiopian Democratic Party, Lidetu Ayalew, disclosed the perpetuators of the attempt to disrupt his meeting in London. It is to be recalled that a group of Ethiopians attempted to disrupt an assembly of members of EDP and its supporters in London last month. The assembly had Lidetu Ayalew, who was on a … Read more
Name-calling | Lidetu Ayalew Vs. Birhanu Nega
Lidetu Ayalew, President of Ethiopian Democrats Party, takes on Birhanu Nega(PhD), the Chairman of Ginbot 7, in an interview hosted at aned-ethiopia radio on Nov. 20/2010.
[LISTEN HERE] or [DOWNLOAD HERE]