ቴዲ ኣፍሮ፣ እምዬ ሚኒሊክ፣ ባልቻ ኣባነፍሶ እና ኣድናቂዎቹ !!! [Amharic]

ጆሲ ሮማናት ቴዲ ኣፍሮ ታላቅ ጥበበኛ ነው፡፡ ሙዚቃዎቹ በሃሳብ ብስለትም በዜማ ጥኡምነትም ሁሌም ቢሆን ተደምጠው የማይሰለቹ ምርጦች ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት ኣርቲስቱ በርካታ ኣፍቃሪዎችን ማፍራት ችሏል፡፡ ታዲያ የቴዲ ኣፍቃሪዎች ሁሉም ኣንድ ኣይነት ኣይደሉም፡፡ የፍቅራቸው ምክንያትም ይለያያል፡፡ ቢዚህም ምክንያት ደረጃ 1 እና ደረጃ 2 ኣድናቂዎች ልንላቸው እንችላለን፡፡ ደረጃ 1 ኣድናቂዎች ስለ ኑሮ፣ ስለፍቅር፣ ስለመተሳሰብ፣ ስለጥበብ ዘፍኖ ልባቸውን … Read more

Follow

Get every new post delivered to your Inbox.

Join 4,478 other followers